የኢኮኖሚ ሪፎርሙ ምሳሌ የሚሆን ነው (መንግስት)! ለውጡ እየፈጠረ ያለውስ ጫና (ኢኮኖሚስት)....
The Ethiopian Economist View The Ethiopian Economist View
47.7K subscribers
2,929 views
91

 Published On Oct 4, 2024

መንግስት (የማክሮ ኮሚቴ) በኢትዮጵያ የማክሮ ሪፎርም በተደረገበት በዚህ 2 ወር ምሳሌ የሚሆን አመርቂ ውጤት ተመዝግቧል ሲል አቅርቧል።

የተረጋጋና የምንዛሬ ሁኔታ እና የገቢ መሰብሰብ አቅም አዝማሚያን አሳይቷል ሲሉ የብሄራዊ ባንክ እና የገንዘብ ሚኒስተር የግምገማ ሪፖርት አቅርበዋል።

በውጪ ንግድ፤ በውጪ ምንዛሬ ክምችት፤ የምንዛሬ ተመን መቀራረብ ላይ ከተጠበቀው በላይ ውጤት አስመዝግቧል ተብሏል።

ነገርግን ኮሚቴው የሪፎርሙ አዘጋጅ በመሆኑ ያልጠቀሳቸው የኢኮኖሚውን እና የህዝብን ኑሮ እየፈተኑ ያሉ የሪፎርሙ ሌላኛውን ጎን ለመመልከት እንሞክር.....

ለማንኛውም ጥያቄ እና አስተያየት...

Phone፡- 0913-24-39-56

Email: - [email protected]

Facebook: -   / economistwasyhun  

Telegram: - https://t.me/WaseAlpha

show more

Share/Embed