ቆንጆ ነው : ገና ሳየው ልቤ ስንጥቅ አለ ፡ የአንድ ሰው ህይወት የእመቤት
Donkey Tube Donkey Tube
2.66M subscribers
1,972,577 views
49K

 Published On Apr 4, 2024

ማን እንደ ሀገር አዲስ እስታንዳፕ ኮሜዲ ለማየት ይመዝገቡ
https://tally.so/r/3XDy0P

Today's guest in a person's life is called Mrs. She was diagnosed with epilepsy when she was young. After being infected with this disease, it was very difficult for her to live her life. It was even more difficult for her to live. She was embarrassed by the students giving her a different name because of her falling in. But in this situation, her friends would not stay away from her and make her forget her pain. It was on this occasion that a gobbler entered the school where she was studying and another new chapter was passed. Let's see the whole video together.

የዛሬው የአንድ ሰው ሂወት እንግዳችን እመቤት ትባላለች ገና በልጅነቷ ነበር የ ኢፒለብሴ ህመም (የሚጥል)ያጋጠማት በዚህ በሽታ ከተያዘች ቦኋላ ህይወቷን ለመምራት በጣም ከብዷት ነበር ከሷ ይበልጥ ደግሞ ቤተሰቦቿ መቆቋም ከብዳቸው ትምህርት እድታቆም ቢፈልጉም እሷ እና ትልቅ ወንድሟ ግን መማር እዳለበት አባቷን አሳምነው ትምህርቷን መከታተል ቀጠለች በተደጋጋሚ ትምህርት ቤት ውስጥ በመውደቋ ተማሪዎች ሌላ ስም ሰጥተዋት ትሸማቀቅ ነበር በዚህ ሁኔታ ግን ጎደኞቿ ከአጠገቧ ሳይርቁ ህመሟን እድትረሳ ያደርጓት ነበር በዚህ አጋጣሚ ነበር አንድ ጉብል እሷ ወደምትማርበት ትምህርት ቤት ይገባና ሌላ አዲስ ምዕራፍ ተሸጋገረች ልጁን እዳየቺው ነበር የደነገጠችለት በፍቅሩ ወደቀች በዚህም ደስተኛ ነረች የ እመቤት አዲስ ምዕራፍ የፍቅር ህይወት ምን ገጥሞት ይሆን ሙሉውን ከ ቪዲዮ አብረን እንመልከት

ቆንጆ ነው : ገና ሳየው ልቤ ስንጥቅ አለ : አንተ በሰው እጅ ነው እምትሞተው ማለቴ እስካሁን ይቆጨኛል #eshetumelese #lovestory

🌐 Our other profiles:
▶ Facebook -   / comedianeshe  
▶Telegram - https://t.me/donkeytube_official
▶ Tiktok -   / comedian_eshetumelese  

show more

Share/Embed